የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ

የሕወሓት/ኢሕአዴግን በሕዝብ ላይ የታወጀ መዘዘኛ የሽብር ዘመቻ ማስቆም የአገር ወዳዶች የጋራ ኃላፊነት ነው! ከኢትዮጵያ አገር-አድን የቀውጢ-ጊዜ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

የሕወሓት/ኢሕአዴግን በሕዝብ ላይ የታወጀ መዘዘኛ የሽብር ዘመቻ ማስቆም የአገር ወዳዶች የጋራ ኃላፊነት ነው! ከኢትዮጵያ አገር-አድን የቀውጢ-ጊዜ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ ሽህ ፱ ዓ/ም (ጁላይ 14 ቀን 2017 ዓ/ም) ውድ እናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለማችን የገናና አኩሪ ታሪክ ባለቤት ከሆኑ ቀደምት አገሮች መኻል አንዷ ስትሆን፣ የአውሮጳና የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች በቅኝ-ግዛትነት ለመያዝ በተደጋጋሚ ያደረጉትን ቀጥተኛ ወረራዎችና መተናኮሎችን ሁሉ ያከሸፈች ብቸኛዋ አፍሪቃዊት አገር መሆኗ አኩሪ ታሪኳ ይመሰክራል። ለነፃነቱ ቀናዒ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በየጊዜው የዘመቱበትን ባዕዳን አሳፍሮ የመለሰውና ወግና ባኅሉን ጠብቆና ሉዓላዊነቱን አስከብሮ የኖረው የጋራ ማንነቱንና አንድነቱን በመኻሉ ካሉ ልዩነቶች አብልጦና ቅድሚያ ሰጥቶ ማየት በመቻሉ መሆኑ አያጠራጥርም። 

to read more

files/opinion/Ethiopian-Ager-Aden-PR.pdf

 

Hits: 296

Joint Public Statement

 

 president Donald Trump’s Administration Should Side with the Ethiopian People

እዝሂ ይጫኑ (Press here)

Hits: 646

Addis DIMtS radio

Hits: 545