የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ

Shengo applauds the Honourable Paul Dewar, Canadian Member of Parliament, for speaking up against repression in Ethiopia

In a letter sent to the Honorable John Baird, Canadian Minister of Foreign Affairs, The Honourable Paul Dewar, Member of Parliament and the Foreign Affairs Critic of the official Opposition New Democratic Party of Canada (NDP) , has expressed his serious concern about the repression in Ethiopia by the ruling EPRDF and called upon Canada to take “a meaningful action to advocate  for  the protection of Human Rights and Democracy in Ethiopia”.........Read More

Hits: 1496

የሸንጎ የውይይት ኮንፈረንስ ከዶ/ር መረራ ጋር

A teleconference on Sunday August 24.......... Read the details

Hits: 1297

ሸንጎ በቶሮንቶ፣ ካናዳ የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ አካሄደ

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ  (ሸንጎ)  ከፍተኛ   የአመራር አባላት ኅምሌ 6 ቀን 2006 ዓ.ም ( July 19, 2014)  በቶሮንቶ ከተማ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ሰፊ ውይይትና ምክክር አካሂዷል።

ይህ ውይይት የተጀመረው በቅርቡ የወያኔ/ኢህአዴግ ሰላባ ከሆኑት ከእነ አቶ ሀብታሙ አያሌው፤  አቶ ዳንኦልስለሺ፣ አቶ አብረሀ ደስታ፣ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጀምሮ ለአለፉት 23 አመታት በወያኔ/ኢህአዴግ  እጅ ወድቀው  መዳረሻቸው ላልታወቀው እነ አቶ ጸጋዬ ገብረመድህን፣ አበራሽ በርታ፣  ድረስ   ያሉትን  የፖለቲካ እስረኞች በመዘከር ነበር።

ይህ በሸንጎው ሊቀመንበር በዶክተር ታዮ ዘገዬ እና በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በሆኑት በዶክተር ቡሻ ታዓ ገለጻ የጀመረው ስብሰባ በሀገራችን ጉዳዮች ላይ ጥልቀት ያለው ውይይት አካሆዷል።

በዚህ ውይይት ላይ ዶክተር ታዬ የሸንጎው ምስረታ፣ ተግባርና የወደፈት ራዕይ በሚል ርዕስ ዙሪያ ባደረጉት የመንደርደሪያ መነሻ ንግግር፣ሽንጎው ከ22 ወራት ሰፊ ውይይትና ጥናት በኃላ የተመሰረተና ባሁኑ ጊዜም የኢትዮጵያ አንድነት ሀይሎች ትልቁ ስብስብ እንደሆነ አመላክተዋል። ሽንጎው ከምስረታው ወዲህም ሶስት ሲቪክ ማህበራት እንደተቀላቀሉትና አሁንም ቢሆን ቀሪዎቹን ያንድነት ሀይሎች የማሰባሰቡን ጥረት  በቀጣይነት የሚሰራበትእንደሆነ ጠቁመዋል።

የሸንጎውን ራዕይ በተመለከተም፣ ሽንጎው በሀገራችን ውስጥ የተንሰራፋው አሽባሪ አገዛዝ ተወግዶሀገራችንየዜጎች እኩልነት የሰፈነባት፣የህግ የበላይነት በተግባር የተረጋገጠባት፣ አንድነቷናልዖላዊነቷየተጠበቀ ዴሞክራሲያዊ ሀገርእንድትሆን ማድረግእንደሆነና ይህነንም ተግባራዊ ለማድረግ ሁሉም ተቃዋሚ ሀይሎች በጋራመታገል አለባቸው ብሎ እንደሚያምን አስረድተዋል።የጦርነትአዙሪት ሊሰበር እንዲችል ብሄራዊ እርቅን ማምጣት አስፈላጊ እንደሆነ አመላክተው፣ገዥው ቡድን ይህንአማራጭ የማይቀበል ከሆነ ግን፣ዜጎች ነጻነታቸውን ለማግኘትአመች የሚሉትንና ያገኙትንየትግል  አማራጭ ሁሉየመወሰን መብታቸውን ማንም ሊያግዳቸው እንደማይችል አስምረውበታል።

የብሄራዊ እርቅ መንገድ ሀገሪቱን ቀጣይና አደገኛ ከሆነ የርስበርስ ግጭት ፣ ቀጣይ ከሆነ ያመጽአዙሪት የሚያወጣ ሲሆን፣ በተጨባጭ የጭቆና ስርዓት አክትሞና በርግጥም ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ሰፍኖ ፣  በተለያዩ ክፍሎች መካከልም መቀራራብንና መተማመንን ሊያዳብር እንደሚችል አብራርተዋል።

በመቀጠልም የኢትዮጽያ ተጨባጭ ሁኔታና የሸንጎው ራዕይ በሚል ርእስ ስር በዶ/ር ቡሻ ታዓ በቀረበው መንደርደሪያ፣ያለው መንግስት በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ ጉዳይ፣ በፖለቲካ፣  በሀገር አንድነትና ኢትዮጵያዊነት ላይ እያደረሰ ያለውን ያላሰለሰና እጅግ ሰቅጣጭ በደል በምሳሌ በማስደገፍ ቀርቧል። በምሳሌነትም በኢኮኖሚ መስክ፣ የገዥው ቡድን ባለስላጣናት፣ ዘመድ አዝማዶቻቸውና ጡት በተጣቧቸው አይን ባወጣ ሙስና ተደፍቀው፣ ሀገሪቱን ዋና ዋና የሀብት ምንጭ ጠቅልለውእንደያዙ፣የሰራ አጥ ብዛት ከምን ጊዜውም በላይ አንደሆነ፣ህዝቡ የሚበላው አጥቶ በርሀብ መሰቃየት እለታዊ እውነታ እንደሆነ፣ በአዲስ አባባ የሚታዩት የተወሰኑት ህንጻዎች የወያኔ ደጋፊዎችን የማይረካ የገንዘብ ፍቅር የሚያሳይ እንጂ በተራው ህዝብ ኑሮ ላይ ያስከተለው እዚህ ግባ የሚባል መልካም እርምጃ እንደሌለ፣በመረጃ በተደገፈ ሁኔታ አስታውቀዋል።

በማህበራዊ ጉዳዮች በኩልም፣ ከፋፋዩ የወያኔ/ኢህአዴግ ቡድን ፖሊሲ ህዝብ እርስ በርሱ በጥርጣሬ እንዲተያይ፣ እንዲጋጭ የሚገፋፋ  እንደሆነና ይህ ሁኔታም ዜጎችን ከየቦታው ንብረታቸውን በመዝረፍ የማባረር ሂደትን እንዳስከተለ፣ በዚህ ከቀጠለም፣ እጅግከፍወደለ ጥላቻና መተላለቅ ሊያመራ እንደሚችል በዝርዝር አስረድተዋል።

በፖለቲካው ረገድ ደግሞ ሁሉም ዜጋ እንደሚያውቀው፣ ገዥው ቡድን የፖለቲካ ስልጣኑን ያለህዝብ ይሁንታጨምድዶበመያዝ ፣ የፖለቲካ ምህዳሩንም በፍጹም በማጥበብየመብት ረገጣውንከምንጊዜም በላይ እንዲከፋ በማድረግ፣ የሚቃወሙትን ሁሉ ማሰሩ፣ሰቆቃ መፈጸሙን በአደባባይበዱላ ድብደባ ማሰቃየቱ፣ እጅግ እንደተሰፋፋመሄዱንተገልጿል።

በመጨረሻምከሰፊ ውይይት በኋላ ሀገራችን ከምትገኝበት አደገኛ ሁኔታ ለመታደግና ብሩህ ተስፋን እውን ለማድረግ፣  ሸንጎው በጀመረው የተለያዩ ድርጅቶችን የማሰባሰቡ ሂደት ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ ተቃዋሚ ድረጅቶች በልዩነት ላይ ከማተኮር ይልቅ በሚያሰማማቸውላይ ተሰባስበው በትብብር ለመስራት እንዲነሱ የሚገፋፉ ድምጾች ከስብሰባው ተሳታፊዎች በሰፊው ተደምጧል።

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ  ተመሣሳይ ህዝባዊ ስብሰባዎችን  በቀጣይነት በተለያዩ  ከተማዎች በማድረግ ከህዝብ ጋር ውይይት እንደሚያደርግ አስታውቋል።

Hits: 1546

An Open Letter to : President Obama, Prime Ministers Cameron and Harper, Chancellor Merkel, Secretary General Ban Ki Moon, Dr Kim, World Bank, Dr Donald Kaberuka, African Development Bank

When Will the USA and the International Community Cease Being Complicit with the Ethiopian  Regime’s Tyranny?

The Government of the United States will convene a high level conference of African leaders in Washington from August 4‐6, 2014, with President Obama hosting a dinner for African heads of government and state at the Whitehouse. The focus of the discussion is expected to be African‐US political, economic, trade, development, investment and peace and security relations.

The Ethiopian People’s Congress for United Struggle (SHENGO) welcomes this historic forum that places the African continent in the forefront of US public policy. We hope and expect that this Summit will go beyond the business as usual conversation of trade, investment, peace, national security and terrorism. Equally and perhaps more important in order to bring Africa to the modern world is for this Summit to discuss the vital role of good governance including press, religious and political freedom, the rule of law and independent institutions, civil society, the needs of Africa’s bulging youthful population especially girls, brain drain, the private sector, the devastating impact of corruption and illicit outflow of capital that is bleeding African societies and the urgent need for free and fair elections. In our view, the dearth of these critical governance factors affects peace, stability and sustainable and equitable development. .....Readmore

Hits: 1126

የግንቦት ሰባት የአመራር አባል የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደህንነት ሽንጎን ያሳሰበዋል

የግንቦት ሰባት ያመራር አባል የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን በኩል ወደ ሌላ ሀገር ጉዞ በሚያደርጉበት ወቅት በሀገሪቱ ባለስልጣናት ከሰኔ 16 ጀምሮ መታሰራቸውን እና እስካሁንም ለማሰፈታ ትየተደረገው ሙከራ ሁሉ እንዳልተሳካ ግንቦት ሰባት ሰኔ 23 ቀን 2006ዓ.ም ካወጣው መግለጫና በኢሳት የመገናኛ ምንጭ ከተዘገበው ተረድተናል።.............. ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ ይህን ይጫኑ

Hits: 1461