የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ

Switch to desktop Register Login

ምክክር ጉባኤ ተሳትፎን በሚመለከት የግብዣ ደብዳቤ ላልደረሳችሁ ድርጅቶች በሙሉ

ቀን፤ ህዳር 10፣ 2008 ኖቬምበር 19፣ 2016
የህወኃት አገዛዝ ቀደም ሲል በህዝብና በሃገራችን ላይ ሲፈጽማቸው ከነበሩት በደሎች በከፋና ፍጹም መረን በለቀቀ መንገድ ባሁኑ ወቅት በሰላማዊው ህዝባችን ላይ ፋሽስታዊ አፈናና የሰቆቃ እርምጃ በማካሄድና የዘር ማጽዳት ወንጀል በመፈጸም ላይ ይገኛል። ......ሙሉውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ

 

External links are provided for reference purposes. Shengo is not responsible for the content of external Internet sites. Copyright © 2013 የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ

Top Desktop version