የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ

home

የህወሓት/ኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ የመብት ንቅናቄ አያቆመውም

ባለፉት  ወራቶች  የህወሓትን  የበላይነት  ፍጹም  በሆነ  ደረጃ  የሚያስተናግደው፤  ህወሓት/ኢህአዴግ  ሙሉ  በሙሉ  የሚቆጣጠረው የምርጫ  ቦርድ  በሕገ  መንግሥቱ  መሰረት  በሰላም  የሚንቀሳቀሱትን  አገር አቀፍ  የሆኑ  ሕብረ ብሄር ተወዳዳሪና  የፖሊሲ  አማራጭ ለመስጠት  የሚችሉ  የፖለቲካ  ፓርቲዎችን  ከፋፍሏል፤  ተጠላፊ  ድርጅቶችን  መስርቷል፤  “ይኼን፤ ያንን  አላሟልችሁም”  እያለ አንገላቷል፤  ሰላማዊ  ሰልፍ  የሚያደርጉትን  እናቶች፤  አባቶች፤  ወጣቶችና  ሌሎች  እንደ  እንሰሳ  ደብድቧል፤  አካለ ስንኩል አድርጓል፤ አዋክቧል፤  አሳዷል፤  አስሯል።  የሰባ ዓመት  ባልቴት  የሚደበድብ  ስርዓት  በራሱና  በሕዝቡ  አይተማመንም ለማለት  እንደፍራለን።

........ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ