የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ [ሸንጎ] ኦፊሴላዊ ድረ ገፅ

home

በኢትዮጵያ ውስጥ አገዛዙ የሚያካሂደው አፈና ተጠናክሮ ቀጥሏል

ጥር 16፣ 2007

ለአስቸኳይ ስርጭት

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) እራሱን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫነው አገዛዝ በተቃዋሚ ድርጅቶች ላይ አፈናውን አጠናክሮ የቀጠለ መሆኑን ለመረዳት ችሏል።  በነገው ዕለት (ጥር 17 ቀን 2007 ዓ. ም)በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ (አንድነት) አስተባባሪነት ሊደረግ ከታሰበው ሰላማዊ ሰልፍ አስቀድሞ የአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች ቢያንስ አራት የአንድነት ፓርቲ የአመራር አባላትን ማሰራቸውን ሸንጎ ተገንዝቧል።  ከታሰሩት ውስጥ፦ .......ሙሉውን ለማንበብ